የተመድ የፀጥታዉ ምክር ቤት በሶማሊያ በሚሊዮን ለሚቆጠር ህዝብ የታሰበዉ የምግብ ርዳታ ገሚሱ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ዞሮ ለሌሎች ጥቅም መዋሉን ባወጣዉ ዘገባ አስታወቀ።
በጦርነት በምትታመሰዉ ሶማሊያ ርዳታ ለሚያስፈልጋቸዉ ወገኖች የምግብ አቅርቦት በማድረግ ላይ የሚገኘዉ የዓለም የምግብ ድርጅት WFP በበኩሉ ክሱ ተጨባጭነት ይጎድለዋል ሆኖም፤ የግብረ ሰናይ እንቅስቃሴዉ በገለልተኛ አካል ቢመረመር በደስታ እንደሚቀበል ገልጿል።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ