በኤርትራ አስተናጋጅነት የተካሄደዉ የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪቃ ከሃያ ዓመት በታች የሚገኙ ወጣቶች የእግር ኳስ ፉክክር በዑጋንዳ አሸናፊነት ተጠናቋል።
አስመራ
የኤርትራ ቡድን የሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ ለደረጃ ከቀረቡት ኬንያ ድል ቀንቷት ሶስተኛ ሆናለች። ሳምንታዊዉ ስፖርት በአገር ዉስጥ ስፖርታዊ ዜና ጀምሮ የአዉሮጳን እግር ኳስ ዉድድር በስፋት ይቃኛል።
ሃና ደምሴ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ