1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ደህነትና ዋስትና

ለአፍሪቃዉያን ጋዜጠኞች ዋስትና ክብካቤ ለማድረግ የሚያስችል ጉባኤ በአፍሪቃ ህብረት የስብሰባ አዳራሽ ተካሂዷል።

ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ዛሬ የተጠናቀቀዉ ጉባኤ በአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፊደሪሽን ትብብር የተዘጋጀ ነዉ። ጉባኤ ሲጠናቀቅም የጋራ ዉሳኔ አሳልፏል።

ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ

ሸዋዪ ለገሰ

Audios and videos on the topic

More on this topic